ሹፌር

December 25, 2024

Apply for this job

Job Description

Job Information

👉 Salary :
Attractive

👉 Employment Type:
Full time

👉 Job Level :

Mid Level(3-5 years)

👉 Deadline :

Dec 31, 2024

የስራ መደብ ፡- ሾፌር  

የስራ ቦታ : áŠ á‹˛áˆľ አበባ – (ዋናው መ/ቤት)

የስራ ሁኔታ : á‰ á‰‹áˆšáŠá‰ľ   

ደመወዝ :- á‰ á‹ľáˆ­áŒ…ቹ ስኬል መሰረት

የስራው ዝርዝር

  • የድርጅቱን ሰራተኞች እንዲሁም መልዕክቶች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በሚፈለገው ጊዜ በጥንቃቄ ያደርሰል፣ 

  • ተሽከርካሪው እንቅስቃሴ ከመጀመሩ በፊት ወይም ፊልድ ከመውጣቱ በፊት ፍተሻ á‹ŤáŠŤáˆ‚á‹łáˆ/እንዲካሄድ ያደርጋል፣ 

  • የተሽከርካሪውን ሙሉ ደህንነት እና ንጽህና ይጠብቃል 

  • አደጋ በደረሰ ጊዜ አደጋውን በተመለከተ በአፋጣኝ ለቅርብ አለቃው ያሳውቃል፤ እንዲሁም ተገቢውን ክትትል  ያደርጋል፣ 

  • የድርጅቱን የትራንስፖርት ፖሊሲ እና መመሪያ በጥንቃቄ ይተገብራል፣ 

  • ሌሎች በቅርብ አለቃው የሚታዘዙትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናወናል።

  • ቢያንስ የ3 — ደረጃ ወይም ተመሳሳይ መንጃ ፈቃድ ያለው 
  • 12/10 ክፍል ያጠናቀቀ ቢያንስ የሶስት አመት የስራ ልምድ ያለው /በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ ቢሆን ይመረጣል/ 

How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ ፖ.ሳ.ቁ 17341 ማስገባት ወይም በኢሜል አድራሻ jobs@ecx.com.etመላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።